Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲዓረቢያ ጂዳ 1 ሺህ 270 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲዓረቢያ ጂዳ 1 ሺህ 270 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳውዲ ዓረቢያ፣ በሪያድ እና የጅዳ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችን የመመለስ ተግባር ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም ከሳዑዲ ዓረቢያ፣ ጂዳ በተደረጉ ሶስት…

ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ 20 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልልች በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል በዓይነት ብቻ 20 ሚሊየን 704 ሺህ 292 ብር ግምት ያለው ቁሳቁስ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አስታወቀ፡፡ “200 ለእናቴ አንድ ዕቃ…

ተመድ በቡቻ የተፈጸመውን ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረበ

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬኗ ከተማ ቡቻ የተፈፀመውን የንፁሀን ዜጎች ግድያ ገለልተኛ አካል እንዲያጣራው የመንግስታቱ ድርጅትዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጉቴሬዝ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት የሞቱ የንፁሀን ዜጎችን ምስል በማየቴ…

ከ90 በላይ ስደተኞች በሜዲትራንያን ባህር መስጠማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ90 በላይ ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በሜዲትራንያን ባህር መስጠሟ ተሰማ። ጀልባዋ በሳምንቱ መጨረሻ ከሊቢያ ስደተኞችን ጭና ወደ አውሮፓ ለማሻገር ስትሞክር መስጠሟን አሶሺየትድ ፕረስን ጠቅሶ ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ የፀጥታ ዓብይ ኮሚቴና ከጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በረመዳን ጾም ወቅት የጅግጅጋ ከተማን ብሎም የክልሉን ሰላም…

በሲዳማ ክልል በህዝብ የተነሱ ጥያቄዎች በሚፈቱበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔን ተከትሎ በሲዳማ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በተካሄዱ ህዝባዊ መድረኮች ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች በሚፈቱበት መንገድ ላይ ውይይት ተካሄደ። በሲዳማ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በተካሄዱ ህዝባዊ መድረኮች…

ለአሸባሪው ሸኔ የጦር መሳሪያ ሊያቀብሉ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በማዘዋወር ለአሸባሪው ሸኔ ሊያቀብሉ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ወንድወሰን ጀማነህ ለፋና ብሮድካስቲንግ…