ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ እጅ ኳስ ቡድን በኒጀር ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፉን አደነቁ፡፡
ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያን ወክሎ በኒጀር የአፍሪካ ዋንጫ ለሚሳተፈው የቂርቆስ…