ለኮምቦልቻና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የላብራቶሪ መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርመራና ጥናት ማዕከል ለኮምቦልቻና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የላብራቶሪ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉንም የኮምቦልቻ እና ሲዳማ የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ ተወካዮች ሰበታ…