ሰራዊታችን እንደሀገር ሊቃጣብን የሚችልን ማንኛውም ትንኮሳና ጥቃት በብቃት መመከት በሚያስችል ደረጃ ላይ ይገኛል – ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊታችን እንደሀገር ሊቃጣብን የሚችልን ማንኛውም ትንኮሳና ጥቃት በብቃት መመከት በሚያስችል የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ተናገሩ።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከጀሌዎቹ ጋር በማበር…