Fana: At a Speed of Life!

አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመለሰች

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመልሳለች፡፡   በብራዚሉ ሪዮ ኦሊምፒክ የ 10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌት አልማዝ አያና ከእግር ጉዳት እንዲሁም ከወሊድ…

ቻይና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገልጸዋል። አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን በአማራ፣ ሲዳማ እና ደብቡ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የኢንዱስትሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ። የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መሪዎች በወታደራዊ አቅርቦት ላይ ሳይስማሙ ያቆዩትን ጉዳይ እልባት ሰጥተው ዛሬ የሠላም…

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች የሠላም ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ መሪዎች በወታደራዊ አቅርቦት ላይ ሳይስማሙ ያቆዩትን ጉዳይ እልባት ሰጥተው የሠላም ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የተፈራረሙት በጎረቤት ሱዳን የተካሄደውን ሽምግልና ተከትሎ መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የማራቶን ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ የተለያዩ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በ2022 ኮሪያ -ዴጉ ዓለም አቀፍ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ሽፈራው ታምሩ አሸንፏል። በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ዓለም አቀፍ ማራቶን በወንዶቹ አትሌት ጫሉ ዴሶ…

አስተዳደሩ ‘‘ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ በሚል የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ‘‘ያሬድ ትምህርት ቤት ሊፈርስ ነው’’ በሚል የሚሰራጨው መረጃ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ በማህበራዊ በትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ አንዳንድ ወገኖች የተሳሳቱ መረጃዎችን በተደጋጋሚ በመልቀቅ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቁምቢ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቁምቢ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጐሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ዛሬ ረፋድ አራት…

በመዲናዋ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካማ ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተደረገ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የአደሬ ሰፈር የልማትና መረዳጃ ማኅበር የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ 600 ለሚጠጉ የአካባቢው አባወራዎች…

ሩሲያ ዕዳቸውን በሩብል የሚከፍሉ “ጠላት” ያለቻቸውን ሀገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እዳቸውን በሩብል የሚከፍሉና “ጠላት” ብላ የፈረጀቻቸውን ሀገራት ዝርዝር ይፋ አድርጋለች፡፡ በሩሲያ በጠላትነት የተፈረጁት ሀገራት ሃያ ሰባቱን የአውሮፓ አባል ሀገራት ጨምሮ ሞናኮ፣ ስዊዘርላንድ፣ ኖርዌይ፣ አይስላንድ እና ሳን ማሪኖ፣…

“ሂውማን ብሪጅ” የተሠኘ ግብረ-ሠናይ ድርጅት ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ግብዓት ለደብረብርሃን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

መቀመጫውን ስዊድን ያደረገው “ሂውማን ብሪጅ” የተሰኘ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለደብረብርሃን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ግብአት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ለሆስፒታሉ ያስረከቡት የ”ሂውማን ብሪጅ” የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር አዳሙ አንለይ ለፋና…