Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል በሦስት ዓመታት 40 ሚሊየን የፍራፍሬ ችግኝ ለመትከል ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተደረገ ባለው ጥረት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት እስከ 40 ሚሊየን የፍራፍሬ ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ ። የደቡብ ክልል የ30-40-30 የፍራፍሬ ልማት መንደር ፕሮጀክት…

የስልጤ ዞን ነዋሪዎች በሃይማኖት ሽፋን የአብሮነት እሴቶችን ለመሸርሸር የሚሰሩ አካላትን አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን በሃይማኖት ሽፋን ለዘመነት የኖሩትን አብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ለመሸርሸር የሚሰሩ አካላትን በጽኑ እንደሚያወግዙ የዞኑ ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ በሁሉም ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ከአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ዋና ጸሃፊ አብደራህማን በርቴ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ውይይትን ተከትሎም ዋና ጸሃፊ አብደራህማን በርቴ፥ በኢትዮጵያ አየር መንገድ…

ለሥራ ፈላጊው ወጣት ሥራ ለመፍጠር ሚኒስቴሩ ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር መክሮ የመፍትሄ አቅጣጫ ያስቀምጣል – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ፈላጊው ወጣት ሥራ ለመፍጠር የሚሰሩ ጣቢያዎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ ሚኒስቴሩ ከተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር መክሮ የመፍትሄ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ…

የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ መስራት በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከስፔን የትብብር ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርዮ ፋነጁልን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ÷ በስፔሽሊቲና ሰብስፔሻሊቲ ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት የልዩ ህክምና እና ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስልጠና ላይ በጋራ በመስራት…

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ45 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ ዘመናዊ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ45 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ ዘመናዊ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በግንባታ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እንዳሉት ፥ የክልሉን ስራ አመራር…

“ለበርካታ ዓመታት ንፁሃን ዜጎች በጅምላ በተገደሉበት ስፍራ የት/ቤት ግንባታ በማስጀመራችን ደስታ ይሰማናል!” – አቶ ሙስጠፌ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ከልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በቀብሪዳሀር ከተማ ለሚገነባው በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠዋል። ትምህርት ቤቱ “ሰዎች ለሰዎች” በተባለው የጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ…

የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የሰላም ግንባታ እርምጃዎች አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት አመታዊ የፖለቲካ ውይይታቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ አካሂደዋል ። ሁለቱ ወገኖች በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት እና የአውሮፓ ህብረት እና የኢትዮጵያ ግንኙነትን በሚመለከት የተወሰዱ የሰብአዊ እና የተጠያቂነት…

በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ሚሊዮን መፃህፍት ለሚሊዮን ትውልድ’’ በሚል በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ። ለቤተመጻሕፍቱ ሁሉም አሻራውን እንዲያሳርፍ የተዘጋጀውን መርሃ ግብር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በይፋ…

983 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 983 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 14ቱ ህጻናት ሲሆኑ 969ኙ ወንዶች መሆናቸው ታውቋል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና…