Fana: At a Speed of Life!

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ትናንት የመጨረሻ የኮቪድ-19 ታካሚን ወደ ቤት ሸኝቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ኮቪድ ታካሚ አድሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሁለት አመታት ኮቪድ19 የተገኘባቸውን ህመምተኞች ተቀብሎ ሲያክም የቆየው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ትናንት የመጨረሻ ታካሚን ወደ ቤት ሸኝቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ኮቪድ 19 ታካሚ አድሯል። ቫይረሱ በኢትዮጵያ ከተገኘ በኋላ ሆስፒታሉ ላለፉት…

የምርምር ተቋማት በውሃ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ላይ በመስራት የኢትዮጵያን ጥቅም ማስከበር አለባቸው- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርምር ተቋማት በውሃ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ላይ በትኩረት በመስራት ለኢትዮጵያ ጥቅም መከበር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲ እና…

በማጃንግ ዞን በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከ3 ሺህ 800 ሄክታር በላይ ሰብል ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ ሰሞኑን በረዶ እና ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ምክንያት ከ3 ሺህ 800 ሄክታር በላይ ሰብል ጉዳት መድረሱን ተገለጸ፡፡ የጎደሬ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ይስሀቅ አብርሀም በረዶ እና ንፋስ…

በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ይሰጣል ፡፡ የክትባት ዘመቻው ከዛሬ ሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን÷ ቤት ለቤት እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡ በዚሁ…

በጅቡቲ የሚገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽህፈት ቤት ህንጻ እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ህንጻ እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ የገንዘብ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ፣ አምባሳደር ብርቱካን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት…

ከዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን እውነታ ያስረዱና ጥቅሟን ያስጠበቁ ናቸው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የጸደይ ወቅት ጉባኤ ጎን ለጎን የተደረጉ ውይይቶች የኢትዮጵያን እውነታ ያስረዱና ጥቅሟን ያስጠበቁ መሆናቸውን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ተናገሩ። በአሜሪካ በተካሄዱ ውይይቶች…