ኢትዮጵያ ለመረጋጋቷ እየወሰደች ያለችውን እርምጃዎች እንደምታበረታታ ዴንማርክ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ የአህመድ ሽዴ ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ፍሊሚንግ ሞለር ሞርቴንሰን ጋር ተወያዩ።
በገንዘብ ሚኒስቴር በተካሄደው ውይይት ላይ የዴንማርክን የቆየ የኢትዮጵያ የልማት አጋርነት ያነሱት አቶ አህመድ፥…