Fana: At a Speed of Life!

ህዝቡ ሀይማኖትን ሽፋን ያደረገ ሁከትና ብጥብጥ ፈጣሪዎችን ለህግ በማቅረብ ከመንግስት ጎን መቆም አለበት – የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ህዝብ ሀይማኖትን ሽፋን ያደረገ ሁከትና ብጥብጥ ፈጣሪዎችን ለህግ በማቅረብ ከመንግስት ጎን መቆም እንዳለበት የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች በተመለከተ መግለጫ…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅፕ ጣይፕ ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ፕሬዚዳንት ብላድሚር ፑቲን ጋር በዚህ ሳምንት በቱርክ ሊገናኙ መሆኑ ተሰማ፡፡ መሪዎቹ በቱርክ ተገናኝተው በወቅታዊና የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃሉ። በሩሲያ- ዩክሬን…

የከተማችንን ሰላምና የህዝቦችን አብሮነት በማጠናከር የህግ የበላይነት እናሰፍናለን – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቦች ህብረብሄራዊ አንድነት መገለጫ ፤ የሃይማኖቶች መከባበርና የመቻቻል ተምሳሌት በሆነችው አዲስ አበባና በመላው ሃገራችን የህዝቦችን ሰላም ለማደፍረስና አንድነታችንን ለመበተን በሚፈልጉ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ቅንጅት የተለያዩ የጥፋት እቅዶች…

መንግስት ለህዝብ ሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራ በመሆኑ ሰላምን የሚያውኩ ተግባራትን መታገስ አይችልም- አፋር ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም ሃይማኖት ውስጥ በመመሸግ የራሱን ድብቅ አጀንዳ ለማስፈፀም የሚሞክርን፣ ግጭቶችን በመቀስቀስ አትራፊ ለመሆን የሚደረገውን ሩጫ ህዝባችን ፈፅሞ አይታገስም ሲል የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። መንግስትም ለህዝብ ሰላም…

ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሀገር ለማፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ መንግስት ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራችን አንዳንድ አካባቢዎች ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሀገርን ለማፍረስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ መንግስት ህጋዊ እርምጃ በመውሰድ አጥፊዎችን ለፍትህ እንደሚያቀርብ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።…

የጠላቶቻችንን ሴራ እያፈረስን የሀገራችን ብልጽግና እውን እናደርጋለን -የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላቶቻችንን ሴራ እያፈረስን የሀገራችንን ብልጽግና እውን ለማድረግ እንሰራለን ሲል የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሀገራችን ለረጅም አመታት ያዳበረችውን አብሮ የመኖር…

ክልሉን የሁከትና የጦርነት ማዕከል ለማድረግ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡን በመከፋፈል ለማጋጨት እና ክልሉን የሁከትና የጦርነት ማዕከል ለማድረግ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሐረሪ ክልል አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ÷ በሐይማኖትና…

ፀረ ሠላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምን ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የፀረ ሠላም ኃይሎችና አጥፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች አሳስቧል፡፡ የደቡብ ምራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ÷ ህብረ ብሄራዊ አንድነት፣…