የኬንያው ፕሬዚዳንት ምክትላቸው ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ከኃላፊነት እንዲነሱ መጠየቃቸውን ተከትሎ በመካከላቸው የተፈጠረው ውጥረት ተባብሷል፡፡
ውጥረቱ የተባባሰው ፕሬዚዳንት ኬንያታ÷ በሀገራቸው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ…