ስፓርት 3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቋል፡፡ 3ኛው ዙር መርሐ ግብር ትናንት ምሽት ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 1 በረታበት ጨዋታ ነው መቋጫውን ያገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ በቤት ልማት ስራ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን ገለጸ Melaku Gedif May 3, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ በቤት ልማት ስራ በከተማ ቤት ልማት ንዑስ ፕሮግራም 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ቤቶችን ለመገንባት መታቀዱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዚህ ባለፈም በገጠር የቤት ልማት ንዑስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግስት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ንቅናቄ መድረክ በአዲስ አበባ…
Uncategorized በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። 1 ሺህ 443ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ በሰፊ ፕሮግራም ታጅቦ በሰላማዊ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ በፆም ወቅት ያሳየውን መደጋገፍና አብሮነት ከኢድ አል ፈጥር በዓል በኋላም አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጋምቤላ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አሳሰቡ። የኢድ አል ፈጥር የሶላት ሥነ-ሥርዓት በጋምቤላ ከተማ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ ከሃድያ ሆሳዕና አቻ ተለያይተዋል Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ከሃድያ ሆሳዕና ተጫውተዋል። ጨዋታው ሶስት አቻ በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ከተማ ሶስት ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ የአልሸባብ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ኤልከሬ ወረዳ ለሽብር ጥቃት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሞከሩ የአልሸባብ ቡድን አባላት ከጦር መሳሪያ እና ጥይቶቻቸው ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አስታወቀ። የክልሉ ልዩ ኃይል በአፍዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም አካባቢ የሚከሰቱ ጥፋቶች ሊወገዝ እና ጥፋተኞች ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል- የጋምቤላ ክልል Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም የሃገሪቱ አካባቢ የሚከሰቱ ጥፋቶች ሊወገዙ እና ጥፋተኞች በጥፋታቸው ልክ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል አሳሰበ፡፡ ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች የተስተዋሉ ሐይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሀገሪቱን አንድነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኃይማኖት ሽፋን ያልተፈቀደ ሰልፍና የቡድን ሁከት በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የድሬዳዋ አስተዳደር አስታወቀ Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይማኖት ሽፋን ስም የድሬዳዋን እና የአገርን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች ለማወከ የሚደረግ ያልተፈቀደ ሰልፍና የቡድን ሁከት በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡ አንድነቱን በማጠናከር ከፋፋይ አካሄዶችን በየቤተ እምነቱ ማውገዝና ማጋለጥ አለበት – የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት Amare Asrat May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡ ከመከፋፈል ይልቅ ለብዙ ሺህ ዓመታት በገነባው የአብሮነት እሴት አንድነቱን በማጠናከር ከፋፋይ አካሄዶችን በየቤተ እምነቱ ማውገዝና ማጋለጥ እንደሚገባው የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። በሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሲዳማ ብሔራዊ…