የደቡብ ክልል ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ።
የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ ሀገራችን ኢትዮጵያ…