Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ትናንት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በትናንትናው ዕለት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና…

ሰላም በተግባር እና በሁሉም ተሳትፎ ይመጣል – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ በሚገኘው የ1 ሺህ 443 ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ተገኝተው መልክት አስተላልፈዋል፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር…

የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የፀጥታ ተቋማትና ልማት ፕሮጀክቶችን ይጎበኛሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የፀጥታ ተቋማት እና ልማት ፕሮጀክቶችን ይጎበኛሉ። እስከ እሁድ በሚቆየው የጉብኝት መርሃ ግብር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ዜጎች ይሳተፋሉ። ጉብኝቱም በተቋማቱ እና የልማት…

1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ። ታላቁን የረመዳን ወር ለ30 ቀናት ዱኣ በማድረግ፣ በሰላት እና ጾም በመጾም ያሳለፈው ህዝበ ሙስሊሙ የጾም መገባደጃ ምልክት የሆነችው ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ…

ታላቁ የኢድ ሰላትን በኢትዮጵያ ለማክበር የጎረቤት ሀገራት የእስልምና ተቋማት ተወካዮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ ጋር በተያያዘ ከተዘጋጁ መርሀ ግብሮች መካከል አንዱ በሆነው ታላቁ የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ላይ ለመታደም የጎረቤት ሀገራት የእስልምና ተቋማት ተወካዮች አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ተወካዮቹ የደቡብ ሱዳንና የጂቡቲ የእስልምና ጉዳዮች

በጎንደር የአዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ወጣቶች ለኢድ አልፈጥር በዓል በመስጊድ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ነገ የሚከበረውን የኢድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ሶላት በሚካሄድበት የመስጊድ ግቢ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል ።   የጽዳት ዘመቻውን ያካሄዱት ከእስልምና እና ከክርስትና…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካን በድምር ውጤት 3 ለ1 በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አልፏል፡   ብሄራዊ ቡድኑ በደቡብ አፍሪካ ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን…

በጋሞ ዞን ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን በተለያዩ የልማት ዘርፎች ለመሰማራት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የዞኑ ኢንቬስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   በጽህፈት ቤቱ የመሬት አቅም ጥናት…

ሩሲያ የምዕራባውያንን ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እያገዘቻት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ምዕራባውያን የሚጥሉባትን ኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እገዛ እያደረገችላት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሞስኮ ቀደም ሲል ህንድ የሩሲያን ነዳጅ ዘይት በዶላር ወይም በዩሮ እንድትገዛ እቅድ ያቀረበች ሲሆን÷ሌሎች እቃዎችን ደግሞ…

ጠ /ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ሺህ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የዘንድሮው ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት…