የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ የጎረቤት አገራት የሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር እና ኢጋድ በጤናው ዘርፍ በቅንጅት ለመስራት ተፈራረሙ Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት በሕብረተሰብ የጤና ግንዛቤ ማሻሻያ ሥራዎችና ምርምር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከጤና ሚኒስቴርና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢጋድ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቃዮች እና አቅመ ደካሞች ለዒድ አል ፈጥር በዓል መዋያ ስጦታ እየተበረከተ ነው Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተፈናቃዮች እና አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ እየተደረገ ነው፡፡ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በጦርት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአይሳኢታና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አሰፈላጊውን ዝግጀት አጠናቆ ወደሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር የረመዳን በዓል ወቅታዊውን የፀጥታ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር የሚያስችል በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢዜአ እንደገለጹት÷ በየደረጃው ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል- የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ በሰጡት መግለጫ÷ ሕዝበ ሙስሊሙ 1ሺህ 443ኛውን የኢድ…
ስፓርት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያካሂዳል ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ትገጥማለች፡፡ ጨዋታው÷ ዛሬ 10፡00 ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
ስፓርት በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች ድል ቀናቸው ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲዳስ ኩባንያ 'adizero' በሚል በጀርመን ባዘጋጀው የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል። በጀርመን በተካሄደ የ5 ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ 14 ደቂቃ 37…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የእስልምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው #የአረንጓዴዐሻራ ተከላ ወቅት የቀርከሃ ዝርያን ጨምሮ የተለያዩ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ “እንደ ሁለገብ…