Fana: At a Speed of Life!

የመደጋገፍ እሴትን በማጎልበት አንድነታችንን እናጠናክራለን – የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደጋገፍ እና የአብሮነት እሴትን በማጎልበት አንድነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሀረሪ ክልል የሃይማኖት አባቶች ገለጹ። በክልሉ በኢድ አልፈጥር በዓል የስግደት ሥነ -ሥርዓት የሚካሄድበትን ቦታ የሃይማኖት አባቶች እና ሌሎች የህብረተሰብ…

ውስጣችንን፣ አካባቢያችንንና ሀገራችንን ሰላማዊ ለማድረግ እያንዳንዳችን ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ይጠበቅብናል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውስጣችንን፣ አካባቢያችንንና ሀገራችንን ብሎም ዓለማችንን ሰላማዊ ለማድረግ የእያንዳንዳችን ድርሻ የማይናቅ ሚና ስለሚጫወት ለሰላም ቅድሚያ መስጠት ይጠበቅብናል ሲሉ አቶ አወል አወል አርባ መልዕክት አስተላለፉ። የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…

ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ92 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባለፈው ሳምንት ባደረገው ክትትል 90 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን…

በአዲስ አበባ ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በማገዶ እንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ በፖሊስ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በጋራ ባደረጉት ክትትል በቦሌ ክፍለ ከተማ ከመኖሪያ ቤት ጀርባ በማገዶ እንጨት ተሸፍኖ በድብቅ የተቀመጠ 10 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ተያዘ። ከህብረተሰቡ በተገኘው ጥቆማ…

“በመስጠታችን እንባረክ ይሆናል እንጂ አይጎድልብንም” -ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ ዜጎች ማዕድ አጋሩ፡፡ አስተዳደሩ መጪውን የኢድአልፈጥር በአልና የረመዳን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ ከከተማ እስከ ብሎክ…

የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ አስታወቀ። የጋራ ግብረ ኃይሉ የኢድ-አልፈጥር በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ…

የሴቶች የኢኮኖሚ ብቃት ፎረም በብሔራዊ ደረጃ ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶችን የኢኮኖሚ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በተቀናጀ መልኩ ለመስራት የሚያስችል የሴቶች የኢኮኖሚ ብቃት ፎረም ዛሬ በብሔራዊ ደረጃ ተቋቁሟል፡፡ በፎረሙ መመስረቻ መርሃ ግብር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ ኦሞድ…

የሃይማኖት ልዩነት አጥር ሆኖብን አያውቅም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ትላንት በመዲናዋ የተካሄደው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። ከንቲባ አዳነች በምስጋና መልዕክቸው “የሃይማኖት ልዩነት አጥር ሆኖብን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጪውን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በወልድያ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዞች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መጪውን የኢድ አልፈጥር በአል ምክንያት በማድረግ በሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ የሚገኙትን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የደቡብ፣ ምሥራቅ፣ 6ኛ እና 8ኛ ዕዞችን ጎብኝተዋል።   በወልድያ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም እንዲመጣና በግጭት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቢሯቸው በኩል በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እየተካሄዱ የሚገኙ ተግባራዊ ስራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው ህወሃት በፈጠረው ጦርነትና በወረራ በያዛቸው አካባቢዎችን እንዲሁም…