Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ በተከሰተው ችግር ከ370 በላይ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ችግር 373 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው አስታውቀዋል።   ጎንደር ያለ ታሪኳና ያለ ባሕሏ ችግር መከሰቱን አስታውሰው፥ ጎንደር…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመላሾቹ ውስጥ 12ቱ ህጻናት ሲሆኑ ÷1ሺህ 136 የሚሆኑትደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡  …

“ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው”-የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ ጉባኤው በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ÷በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና…

የሐረሪ ክልል በ2014 አረንጓዴ አሻራ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በ2014 የክረምት ወራት በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቋል። የሐረር ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና…

ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጽንፈኛ ሀይሎች የሚደርሰውን ጥቃት አንታገስም – የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጽንፈኛ ሀይሎች የሚደርሰውን ጥቃት እንደማይታገስ የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ክልላዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ…

የፊቼ ጫምባላላ በዓል የዛሬው መርሐ ግብር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል የዛሬው መርሐ ግብር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከፍተኛ ህዝብ የተገኘበት በዓል ያለ አንዳች…

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለአፋር ክልል ከ54 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የአፋር ክልል የዘርፉ ተቋማት ከ54 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘ ሙፈሪሃት ካሚል ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለሃብቶች በክልሉ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በማዕድን፣ ቅመማ ቅመምና እንስሳት ሃብት ላይ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ክልሉ በዚሁ ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ምቹ ሁኔታዎች ማመቻቸቱንም ነው የገለጸው። የክልሉ የንግድና…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከፈረንሳይ የአገር ውስጥ ሚኒስትር እና በኬኒያ የኢንተርፖል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፈረንሳይ የአገር ውስጥ ሚኒስትር፣ የዲሲ አይ ኤስ ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክሪስቶፍ ሂላሪ እና በኬኒያ የኢንተርፖል ሃላፊ ጌዲዮን ኪሚሉን ጋር ተወያይተዋል።፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…