Fana: At a Speed of Life!

20 የሰብአዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸውን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የምግብ፣ የእህል ዘሮች፣ የሕክምና አቅርቦቶችንና የውሃ ማከሚያ ቁሳቁሶችን የያዙ 20 ተሽከርካሪዎች ትናንት መቀሌ መግባታቸውን አስታውቋል። የሕክምና አቅርቦቱ በትግራይ ክልል የመጀመሪያ ደረጃ…

የደቡብ ክልል ለ1ሺህ 580 እስረኞች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለ1ሺህ 580 እስረኞች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሶፎኒያስ ደስታ በሰጡት መግለጫ÷ 1ሺህ 443ኛውን የኢድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1ሺህ…

እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቷል- ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሀገር ያጋጠሙንን ችግሮች ለመሻገር ሙስሊሙ እና ክርስቲያኑ ማህበረሰብ ለዘመናት በአብሮነት መኖራችን ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቶልን እንዳለፈ መታወቅ አለበት ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት…

ህዝበ ሙስሊሙ ኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር አብሮነትን፣ መደጋገፍንና መቻቻልን በሚያጠናክር መልኩ ሊሆን ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ህዝበ ሙስሊሙ ኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር አብሮነትን፣ መደጋገፍንና መቻቻልን በሚያጠናክር መልኩ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 1443ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በተገኙበት ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የማዕድ ማጋራት ድጋፉን ያደረጉት በአዲስ አበባ ከተማ…

በድርቅ ለተጎዱ የሶማሌ ክልል ወገኖች ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድርቅ ለተጎዱ የሶማሌ ክልል ወገኖች የሚሆን ከ27 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ ሜንስቸን ፉር በተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት የተበረከተ ሲሆን÷ በ25 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች ጅግጅጋ እንደደረሰ ተገልጿል፡፡…

1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ከነገ በስቲያ ሰኞ ሚያዝያ 24 ይከበራል ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለፀው ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን ባለመታየቷ በዓሉ ከነገ በስቲያ ሰኞ ይከበራል።…

ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በጎንደር የተፈጠረው ክስተት የክርስትናንም ሆነ የእስልምና እምነቶችን አይወክልም- የጎንደር ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ የተፈጠረው ክስተት የክርስትናንም ሆነ የእስልምናን እምነቶች እንደማይወክል የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ወቅታዊ የጎንደር ከተማ…

በድሬዳዋ ከተማ በነበረው ሁከት ተሳታፊ የነበሩ 89 ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትላንትናው እለት በድሬዳዋ ከተማ በነበረው ሁከት ተሳታፊ የነበሩ 89 ተጠርጣሪዎች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ በእለቱ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ…

ሩሲያ በዩክሬን 389 ኢላማዎች መምታቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የሰሜን ምሥራቅ ክፍሎች እያካሄደች ባለው የማጥቃት ዘመቻ 389 ኢላማዎችን መምታቷን አስታውቃለች፡፡ በሰሜን ምሥራቅ የዩክሬን ግዛት ውስጥ ጦሯን እንደገና ማሰማራቷንም ነው ሩስያ የገለጸችው። ዩክሬይን በበኩሏ በሰሜንና…