የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የሠራተኞች ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው Mekoya Hailemariam Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ47ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። የሠራተኞች ቀን “ሜይዴይ” የዓለም ሠራተኞች ለዘመናት ያካሄዱትን ታሪካዊ ትግል፣ ሠራተኞችና ንቅናቄዎቻቸው ያስገኟቸው ድሎች፣ የከፈሏቸው መስዋትነቶች በጋራ የሚዘክሩበትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል በከባድ ሁኔታ ውስጥም እያደረገ ያለው የሰብአዊ እርዳታ የሚያስመሰግን ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Mekoya Hailemariam Apr 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በቅርቡ አዲስ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላዉድ ጂቢዳር ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። አቶ ደመቀ የዓለም የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብር በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት ግብረ ኃይል አስታወቀ Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተዘጋጀው የጎዳና ላይ ታላቅ የኢፍጣር መርሓ ግብር ያለ አንዳች የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ ለመርሓ ግብሩ በሠላም መጠናቀቅ አስተዋፅኦ…
የዜና ቪዲዮዎች ባለሥልጣኑ የጥላቻ ንግግር በሚያሠራጩ የመገናኛ ብዙኃን ላይ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የጥላቻ ንግግር በሚያሠራጩ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። በምክር ቤቱ የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ድል አስመዝግቧል Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከባህር ዳር ከተማ ተገናኝተዋል። ጨዋታውን ጅባ አባ ጅፋር 2 ለ 0 ሲያሸንፍ አስጨናቂ ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Amare Asrat Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የክርስትና የእምነት አባቶች እንዲሁም የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተገኝተዋል። የዞኑ አስተዳዳሪ ዲያቆን ተስፋሁን ባያብል በንግግራቸው በቅርቡ ጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥፋትን በጥፋት ነውርን በነውር አናክመውም- ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግር አካል የሆነው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በመርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች መሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። ኢፍጣሩን ከታደሙት መካከል ሼህ ዛኪር ኢብራሂም÷ በእስልምና ዕምነት አስተምህሮ ከወራቶች ሁሉ በላጩና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዛሬ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዛሬ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የአዲስ አበባን የአውራ ጎዳና መንገዶችን ተከትሎ እየተካሄደ ባለው የኢፍጣር መርሃ ግብር ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉበት ነው። የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙዋይ ኪባኪ ለኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ ነበሩ-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ አስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዋል፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ የኢትዮጵያ እውነተኛ…