ዐቃቤ ሕግ እና ፖሊስ ቅንጅታዊ አሠራራቸውን ሊያጎለብቱ ይገባል – ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ሕግ እና ፖሊስ ቅንጅታዊ አሠራራቸውን ሊያጎለብቱ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ገለጹ፡፡
የዐቃቤ ሕግና የፖሊስ ተቋማት በተናጠል የሚሰሩት ተግባር ያለ ቢሆንም ፣ የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይም በትብብርና በቅንጅት…