የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ስራን ገመገመ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን አስመልክቶ እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ስራዎችን ገምግሟል፡፡ ግብረ ሀይሉ በስሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት የንቅናቄ መድረክ ተከናወነ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት የንቅናቄ መድረክ ተከናውኗል፡፡ የአማራ ክልል የግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ኃይለማርያም ከፋለ እንደገለጹት÷ በእንስሳት ዘርፍ እንደ ሃገር ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር አቀፍ የወጣቶች የከተማ ግብርና ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር አቀፍ የወጣቶች የከተማ ግብርና ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሃ ግብር በቦሌ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ ከሁሉም የአገሪቱ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ አባላት እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያዘጋጃቸውን ረቂቅ ህጎች ከመፅደቅ አዘገየ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “HR6600” እና “S3199” ረቂቅ ሕጎች እንዲዘገዩ የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገልጿል፡፡ የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ያቀረባቸው የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎች ሳይጸድቁ እንዲዘገዩ መወሰኑን ዘ አፍሪካ ሪፖርት ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከህዝቡ ጋር በተካሄዱ ውይይቶች የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ወደ ተግባር መገባቱን አስተዳደሩ አስታወቀ Feven Bishaw Apr 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ህዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውንና በአጭር ጊዜ መመለስ ያለባቸውን አንገብጋቢ ወቅታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ ልዩ ዝግጅት አድርጎ ወደ ተግባር መገባቱን የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንሸራተት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የሱልልታ -ደብረ ማርቆስ ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት መንሸራተት የተነሳ ጉዳት ደርሶበት የነበረው የሱልልታ -ደብረ ማርቆስ ባለ 400 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደገለጸው፥ ለጥገና ሥራው ሲባል ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከደንብና መመሪያ ውጪ የተከፈለ ከ343 ሚሊየን ብር በላይ በሂሳብ ምርመራ ተገኘ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ተቋማት ከደንብና መመሪያ ውጪ የተከፈለ ከ343 ሚሊየን ብር በላይ በሂሳብ ምርመራ መገኘቱ ተገለጸ። የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ምህረቱ አሰፋ እንደተናገሩት ÷ በክልሉ የመንግስት ሐብትና ንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ወለጋ ዞን በጉቶ ጊዳ ወረዳ ለአሸባሪው ሸኔ ሊጓጓዝ የነበረ 1 ሺህ 103 ጥይት ተያዘ Alemayehu Geremew Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉቶጊዳ ወረዳ ጋሪ ቀበሌ ለአሸባሪው ሸኔ ለማቀበል ሲጓጉዙ የነበረ 1 ሺህ 103 ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ የተያዙት 518 የብሬን እና 585 የክላሽ ጥይቶች በድምሩ 1 ሺህ 103…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ንረትን በሚያባብሱ ከ103 ሺህ በላይ ህገ-ወጥ አካላት ላይ እርምጃ ተወስዷል- የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረቱንና የኑሮ ውድነቱን በሚያባብሱ 103 ሺህ 901 ህገ-ወጥ አካላት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቡናን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቷል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው ጨዋታ ፈረሰኞቹ ድል ቀንቷቸዋል። ጨዋታው 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ፥ አቤል…