ኅብረቱ አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን አስታወቀ
አዲሰ አበባ፣መጋቢት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ ያሳካ ዘንድ የሲቪል ማህበረሰቡ ሀገራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት አስታወቀ፡፡
የኅብረቱ ዳይሬክተር አቶ መስኡድ ገበየሁ እንደገለፁት÷በተለይም የህግ…