Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ፓርቲው በአደረጃጀት ጠንክሮ የሚወጣበት ይሆናል- ዶክተር ዓለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ፓርቲውን በብቃት የሚመሩ የሥራ ሀላፊዎች የሚመረጡበት እና ፓርቲውም ጭምር በአደረጃጀት ጠንክሮ የሚወጣብት እንደሚሆን የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር አለሙ ስሜ ተናግረዋል። ከፋና ወቅታዊ ጋር…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እናደርጋለን- የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶችና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደራጁ ድንበር ዘለል ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ የኦፕሬሽን አፈፃፀም እንዲኖረው እገዛ እንደሚያደርግ የተባበሩት መንግስታት የአደገኛ መድሃኒቶች እና ወንጀሎች ቁጥጥር ጽ/ቤት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር…

ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት ኢትዮጵያ በስራ እድል ፈጠራ ለምታከናውናቸው ተግባራት የሚያደርገውን የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። ድርጅቱ ከኢትዮጵያ መንገድ አስተዳደር ጋር በመተባበር በስራ ፈጠራ ላይ ያተኮረ…

5ኛው ዙር የኦዳ አዋርድ ሽልማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው ዙር የኦዳ ሽልማት ስነ ስርዓት በሸራተን አዲስ ሆቴል ተካሄደ፡፡ በስነ ስርዓቱ በሙዚቃ፣ ፊልም እና ሥነ ጽሑፍ ዘውጎች ከ60 በላይ የሚሆኑ አርቲስቶች በዕጩነት ቀርበዋል፡፡ በ20 የተለያዩ ዘርፎች ሽልማቱ…

ውድመት የደረሰባቸውን የባህልና የስፖርት ተቋማት መልሶ ሥራ ለማስጀመር ማገገሚያ እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የባህልና የስፖርት ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማገገሚያ እቅድ አዘጋጀ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራ እና አፋር ክልል…

በመዲናዋ በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን በመደራጀት እና በተናጠል ተሽከርካሪዎችን ሲሰርቁ እና ሲተባበሩ የነበሩ 21 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የተሰረቁ ተሽከርካሪዎችን ማስመለሱንም ፖሊስ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ አጭር የፅሑፍ መላኪያን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጦርነትና ድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆን 9400 አጭር የፅሑፍ መልዕክት መላኪያን ይፋ አደረጉ። የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብሩ ለአንድ ዓመት የሚቆይ መሆኑ…

ሳፋሪኮም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በተገነቡት መሰረተ ልማቶች ደስተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሳፋሪኮም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የተገነቡት መሰረተ ልማቶች ዓለም ዓቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሆናቸው በፓርኮቹ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዲያድርበት ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር እና…

የኢድ- አል ፈጥር በዓልን ለማክበር ወደ ክልሉ የሚመጡ እንግዶችን በድምቀት ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል- የሀረር ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢድ- አል ፈጥር በዓልን እንዲሁም በክልሉ በልዩ ሁኔታ የሚከበረውን የሸዋል-ኢድ በዓልን ለማክበር ወደ ሀረር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት÷…

የፊሺንግ (phishing) የሳይበር ጥቃት ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መረጃን በማጥመድ የሚፈጸም የሳይበር ጥቃት ፊሺንግ (phishing) ይሰኛል፡፡ የሳይበር ጥቃት የተለያዩ የማታለያ እና የማዘናጊያ ዘዴዎችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ከተጠቃሚዎች ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማኅበራዊ ምህንድስና…