የኢትዮጵያን አረንጓዴ አሻራ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ በመጪው ሐምሌ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ልምድ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ የሚያስተዋውቅ ኮንፈረንስ ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው በመጪው ሐምሌ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው ኮንፈረንስ…