የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ በስልጤ ዞን የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኘ ነው፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳውን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በስልጤ ዞን እየተገነቡ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለግማሽ ሚሊየን ያህል ሴቶች የማህፀን በር ጫፍ የካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጋቢት 26 ጀምሮ ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የመጀመሪያውን ዙር ክትባት የወሰዱትን ጨምሮ ለግማሽ ሚሊየን ያህል ሴቶች የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጋቢት 26 ቀን 2014 ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ ፡፡ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ ከኢንተርፖል ተወካዮች ጋር ዓለም አቀፍ ወንጀሎችን መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከረ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ በፈረንሳይ ሊዮን በኢንተርፖል ዋና ጽህፈት ቤት ተገኝተው በድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችና ሽብርተኝነትን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውይይት አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባ÷ በማክሮ ኢኮኖሚ እና ፊሲካል ማዕቀፍ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የጀመረውን የቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደት ከዳር ለማድረስ አብረን እንሰራለን- ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጀመረውን ቴክኖሎጂ ማስፋፋት እና የለውጥ ሂደቱን ከዳር ለማድረስ አብረው እንደሚሰሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦነግ የቀድሞ ሊቀመንበር ገላሣ ዲልቦ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኦነግ መስራች እና አመራር ገላሣ ዲልቦ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። ዛሬ ረፋድ የሽኝት መርሀ ግብር ሲ ኤ ምሲ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ጀምሮ የተከናወነ ሲሆን÷ በመርሀ ግብሩ ላይ የቀድሞ የትግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን ተረከበች ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም ሊቀ-መንበርነትን መረከብዋ ተገለፀ፡፡ አስራ አንድ የምስራቅና አፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚሳተፉበት ቀጠናዊ የሰራተኞች ፍልሰት ጉዳይ ምክክር የሚኒስትሮች ፎረም…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የዋጋ ንረቱን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም የሚያስችሉ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢፌዲሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተርለገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀርጌሳ ገበያ ማዕከል ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በደረሰው ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ በተነሳው የእሳት አደጋ በተፈጠረው ሰብዓዊ እና የንብረት ውድመት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ አንታሊያ በሚካሄደው የኤሮዢያ የዓየር ላይ ትርዒት ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀረበላት ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሕዳር ወር በቱርክ አንታሊያ በሚካሄደው የኤሮዢያ የአየር ላይ ትርዒት ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ተጋበዘች፡፡ በቱርክ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ የኤሮዢያን የዓየር ላይ ትርዒት አመራር ሀካን…