ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ለሩሲያ ግልጽ ጠላት መሆኗን አሳይታለች-ዲሚትሪ ፔስኮቭ Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊቷ ዩክሬን የሩሲያ የረጅም ጊዜ ጠላት መሆኗን አሳይታለች ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ ለቤላሩስ የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደተናገሩት÷ ዩክሬን ለእኛ የደህንነት እና ህልውና ስጋት የሆነች ሀገር ናት፤አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም የምታደርገውንድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠየቀች Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም እና መረጋጋት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠይቃለች፡፡ በኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን የሚለውጥ ውጤት ለማምጣት እየተደረገ ላለው ጥረት የኢንተርፕራይዞች ሚና የላቀ ነው Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድህነትን ከመሰረቱ ለማስወገድና ሀገርን የሚለውጥ ውጤት ለማምጣት እየተደረገ ላለው ሁሉን አቀፍ ጥረት ስኬት የኢንተርፕራይዞች ሚና የላቀ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል 12ኛው ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሊያስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 350 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር በኤሊያስ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 350 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ። የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን አስመረቀ Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ ችግር ከአክሱም፣ ከዲግራትና ከወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 726 ተማሪዎች መካከል 270 ያህሉ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪክ የምትሰራ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ የሰራው ስራ ፈጣሪ Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ በኤሌክትሪክ ሃይል የምትሰራ እና 4 ሰዎችን የመጫን አቅም ያላት ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) በአንድ ስራ ፈጣሪ መሰራቷ ተገልጿል፡፡ የተሽከርካሪዋ አምራች አቶ መቅድም ኃይሉ እንደሚሉት÷ባለ ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን እየተሰሩ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን ከ383 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ብር በሆነ ወጪ እየተገነባ ያለውን የከሪብ መስኖ ፕሮጀክት እየጎበኙ ነው። በዞኑ 1660 ሄክታር መሬት ያለማል ተብሎ የሚጠበቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን፣ ማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር፣ የማዕከላዊ ጎንደር እና የምዕራብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም የጎንደር ከተማ ህዝብ የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የሶስቱም ዞኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ3.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ Feven Bishaw Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ3.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ገለጸ። ባለስልጣኑ በዘንድሮው በጀት ዓመት 5.5 ቢሊየን ብር ገቢ ለማስገባት አቅዶ እየሰራ መሆኑን የባለስልጣኑ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ዜጎች 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Apr 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች ኮሚሽን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃይ…