Fana: At a Speed of Life!

በዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኘ ነው፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌለች የክልሉ አመራሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው፡፡…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት እንኳን አደረሰን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ለተጣለበት 11ኛ ዓመት የመታሰቢያ ዕለት እንኳን አደረሰን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የምስራቅ አፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁለንተናዊ ትሥሥራቸውን ማጎልበት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የምስራቅ አፍሪካ አገራት የምግብ ዋስትናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ ቀጣናዊ ትሥሥራቸውን ማጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለሰልጣን (ኢጋድ) ያዘጋጀው የ’ብሉ ኢኮኖሚ’ ስትራቴጂ በአባል አገራት አስተባባሪ…

ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ቢሆን ለደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ቀዳሚ ሚና ስትጫወት ቆይታለች – ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ቢሆን ለደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ቀዳሚ ሚና ስትጫወት ቆይታለች ሲሉ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ገለጹ። በመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሐም በላይ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ዕጣ አወጣጥ ስነ ስርአት ዛሬ በዶሃ ተካሂዷል። በምድብ 1 አስተጋጇ ኳታር፣ ኔዘርላንድስ፣ ሴኔጋል እና ኢኳዶር፤ በምድብ 2 ደግሞ እንግሊዝ፣ አሜሪካ፣ ኢራን እና የዌልስ/ስኮትላንድ ወይም…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና ከንቲባዎች ለ1 ሺህ 443ኛው የረመዳን ፆም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለ1 ሺህ 443ኛው የታላቁ የረመዳን ፆም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልዕክት ለመላው የእስልምና…

በውድ ዋጋ የተገዙ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ጥቅም ላይ ባለመዋላቸው ለብክነት መዳረጋቸውን የፌዴራል ኦዲተር ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአራት ማዕከላት በውድ ዋጋ የተገዙ ንብረቶች ጥቅም ላይ ባለመዋላቸው ለብክነት መዳረጋቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ገልጿል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…