Fana: At a Speed of Life!

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው የሚኒስትሮች የልዑካን ቡድን ጅግጅጋ ከተማ ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሰ…

ከተማ አስተዳደሩ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡   ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አጠቃላይ ፕሮጀክቶቹን በመምራት የተመረቀ ሲሆን፥ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ…

ንግድ ባንክ እስከ መጋቢት 2 መረጃዎችን ወቅታዊ ያላደረጉ ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት እንደማያገኙ አስታወቀ

ንግድ ባንክ እስከ መጋቢት 2 መረጃዎችን ወቅታዊ ያላደረጉ ደንበኞች ማንኛውንም የባንክ አገልግሎት እንደማያገኙ አስታወ አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መረጃዎችን ወቅታዊ ያላደረጉ ደንበኞች እስከ አርብ መጋቢት 2 ቀን 2014 ብቻ ወደ ማንኛውም የባንኩ…

አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች በዜጎች ለሚቀርቡ የአገልግሎት ጥያቄዎች ፈጠን ምላሽ መስጠት አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ዘመናዊ የአሰራር ስርዓቶችን በመጠቀም ዜጎች ለሚያቀርቧቸው የአገልግሎት ጥያቄዎች ፈጠን ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አሳሰቡ። አምባሳደሮች በኢምባሲዎች እና ቆንስላ…

ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል። ይሁን እንጂ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ የከተማ ግብርና ስራዎች ያለበትን ሁኔታ ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክ/ከተሞች በመዘዋወር የከተማ ግብርና ስራዎች ያለበትን ሁኔታ ተመልክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ግብርና እንቅስቃሴዎች…

ሻምበል ባሻ ሁሴን ጎበና፥ ብቻቸውን ክፍለ ጦር የገጠሙ የካራማራ ጀግና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሻምበል ባሻ ሁሴን ጎበና ይህንን ታሪክ ሲሰሩ ገና የአሥር አለቃ ማዕረግ ላይ ነበሩ። በቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት 25ኛ ሻለቃ ውስጥ በሞርታር ተኳሽነት ያሳዩት ድንቅ ብቃት ደግሞ ከሻለቃው የተወጣጡና 130 አባላት ወዳሉበት ኮማንዶ በአጭር ጊዜ…

በጋምቤላ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በማባዛት የተጠረጠሩ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲያባዙ ነበር የተባሉ 2 የውጭ አገር ዜጎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የክልሉ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡገቱ አዲንግ እንዳሉት ÷ግለሰቦቹ የናይጀሪያ እና የኮንጎ ዜግነት ያላቸው…

የዳና የኢስላማዊ ትምህርትና ሥልጠና ታሪካዊ ማዕከል አራተኛ ከሊፋ ሼህ አህመድ ኑር ሼህ ሚስባህ ዐረፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳና የኢስላማዊ ትምህርትና ሥልጠና ታሪካዊ ማእከል አራተኛ ከሊፋ ሼህ አህመድ ኑር ሼህ ሚስባህ በትናንትናው እለት በ100 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡   ሼህ አህመድ…

በህዝቦች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሰላም እጦት እንዲከሰት የሚጥሩ ኃይሎችን እንደሚታገሉ – የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በሰገን ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው ፡፡ በኮንፈረንሱ ከኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የአካባቢያችንን ሰላም በማስጠበቅ በሀገሪቱ የተጀመረውን ልማት…