በኢትዮጵያና ሱዳን ተጐራባች ክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በሚረዱ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የፌደራል አስተዳደር ሚኒስትር ቡሲና ኢብራሂም ዲናር ጋር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና በሱዳን ተጐራባች ክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በሚረዱ…