የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረትን ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ከአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገልጻ አድርገውላቸዋል። ከዚህ ባለፈም የአጋሮች ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የስልጠና ጥራትን ለማሻሻልና የሥራ ዕድል ፈጠራ ስራ የሚበረታታ መሆኑን ዓለም ባንክ ገለፀ Melaku Gedif Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴርን በማቋቋም የስልጠና ጥራትን ለማሻሻል እና የሥራ ዕድል እንዲፈጠር ያደረገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን በዓለም ባንክ ትምህርት ዘርፍ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክተር ሳፋ ኤል ኮጋሊ ገለፁ።…
ስፓርት በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Melaku Gedif Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጠንካራ ተፎካካሪዎች በመሆን አሸናፊ መሆን ችለዋል፡፡ በወንዶች የማራቶን ዉድድር ታምራት ቶላ በ2 ሰአት ከ2 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በመግባት 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ሲያጠናቅቅ ሹራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመዲናዋ ከ3 ሺህ 600 ሄክታር በላይ የመንግሥት የመሬት ይዞታዎች ዲጂታል ካርታ እየተዘጋጀላቸው ነው Melaku Gedif Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ3 ሺህ 600 ሄክታር በላይ ለሚሆኑ የፌደራል መንግሥት የመሬት ይዞታዎች የዲጂታል ካርታ እየተዘጋጀላቸው መሆኑን የፌዴራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሌንሳ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ነገ በተመጣጣኝ ዋጋ የዘይት ስርጭት ይካሄዳል Melaku Gedif Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተመጣጣኝ ዋጋ የዘይት ስርጭት ይካሄዳል። ከተማ አስተዳደሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷ በአገሪቱ የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ የተራራ ላይ የብስክሌት ውድድር ተካሄደ Alemayehu Geremew Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ አዳዲስ የቱሪዝም መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ዓላማ ያደረገ የ16 ኪሎ ሜትር የተራራ ላይ የብስክሌት ውድድር ተካሄደ። መነሻውን በወረዳው ፣ በመሃል ወንዝ ቀበሌ ባደረገው የብስክሌት ውድድር ከ60 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የሚሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርሲ ግዛት እንደሚካሄድ ተገለጸ። በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ)፣ ያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ በ4ኛው የዱባይ ጤና ፎረም ላይ በዘርፉ የኢትዮጵያን ልምድ አካፈሉ Alemayehu Geremew Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እና ጥራት በማሳደግ ዙሪያ የኢትዮጵያን ልምድ አካፈሉ፡፡ ሚኒስትሯ በዱባይ ጤና ጥበቃ ባለስልጣን በተዘጋጀው 4ኛው የዱባይ ጤና ፎረም ላይ በመሳተፍ 'በጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው የዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በርካታ ሰዎችን የሚያሳትፍ ታላቅ ኮንቬንሽን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ እናዘጋጃለን – በድር ኢትዮጵያ Alemayehu Geremew Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የረመዳን ኢድ ስግደት ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሙስሊሙ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ያቀረቡትን ጥሪ በደስታ እንደሚቀበለው “በድር ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የሙስሊሞች ድርጅት” አስታወቀ፡፡ የ”በድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Mar 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ የሚውለውን የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦችን ግብረ-ሃይሉ በቁጥጥር ስር አዋላቸው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው አለአግባብ የምግብ ፍጆታዎችንና ሌሎች ጥሬ እቃዎችን የሚሸሽጉና የሚያሸሹ…