Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የብዝሃነት ፎረም በድሬዳዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የብዝሃነት ፎረም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ ፡፡ ፎረሙ አካታችነትን በማረጋገጥ ብዝሃነትን በማጎልበት የፖለቲካ ባህል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777-8 የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን ለመግዛት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777-8 አዲስ የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት ከቦይንግ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱ አየር መንገዱን በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደገ ከመጣው…

የዓባይ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 35 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አጠቃላይ ሃብቱ 35 ቢሊየን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ÷ በጎንደር ከተማ የዓባይ ባንክ ዲስትሪክት ስራ መጀመሩን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር በከተማዋ የተሻለ…

ከ104 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 104 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶቹ ባደረገው ክትትል÷ 100 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የገቢ…

ሰላምና ዕድገት ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደርን አሁናዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ እንዲሁም ልማትንና ዕድገትን መሠረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጎንደር የሰላም እና ዕድገት ማኅበር እንዲሁም በጎንደር መልሶ ማቋቋምና ልማት ማኅበር…

በዓለም ባንክ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት ውስጥ ኢትዮጵያ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ባንክ ቀጠናዊ የዲጂታል ትስስር ፕሮጀክት ውስጥ ኢትዮጵያ እንድትካተት ከስምምነት ተደረሰ። በዓለም ባንክ የአይሲቲ ፖሊሲ መሪ ዶክተር ቲም ኬሊ የተመራ ቡድን በኢትዮጵያ በዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ስር የሚተገበሩ…

በርዕሠ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርዕሠ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ ጃዊ ቡሪ ቀበሌ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኘ፡፡ አርሶ አደሮች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በመስኖ ስንዴ በማምረት ላይ መሆናቸዉን…

44ኛው የካራማራ የድል በዓል በኢትዮ- ኩባ አደባባይ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ምንም ልዩነት ሳይገድባቸው የሕይወትና የአካል መስዋዕትነት የከፈሉበት 44ኛው የካራ ማራ የድል በዓል በኢትዮ- ኩባ አደባባይ እየተከበረ ነው:: በበዓሉ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ በጦርነት…

የዘይት ፋብሪካዎች የሀገር ውስጥ የዘይት ፍጆታን ይሸፍናሉ የሚል ተስፋ ቢጣልባቸውም ይህንን ማሳካት አልቻሉም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተቋቋሙ የዘይት ፋብሪካዎች የሀገር ውስጥ የዘይት ፍጆታን ይሸፍናሉ የሚል ተስፋ ቢጣልባቸውም በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ይህንን ማሳካት አልቻሉም፡፡ በዚህም የሀገሪቱን 60 ከመቶ የዘይት አቅርቦት የመሸፈን አቅም እንዳለዉ የተነገረለት…

ዛሬ በተደረገ የሴቶች ርምጃ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሙስካት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም እርምጃ ውድድር ዛሬ በተደረገው የ20 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያን የወከሉት ሁለቱም አትሌቶች ድል ሳይቀናቸው ቀርቷል፡፡ በዚህም አትሌት ስንታየሁ ማስሬ ውድድሯን ስታቋርጥ አትሌት የኋልዬ…