የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የመስኖ ግድቦች ግንባታ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግብርናውን ከዝናብ ጠባቂነት ለማላቀቅ ከ13 ቢሊየን ብር በላይ በጀት መካከለኛና አነስተኛ የመስኖ ግድቦች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው በነጻ ተለቋል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተቢስ ነው Feven Bishaw Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው በነጻ ተለቋል በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተለያዩ የክስ መዝገቦች በሙስና ወንጀል በዐቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተበት ሜጀር ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገራዊ ምክክሩ ህዝቡ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ተጠየቀ Feven Bishaw Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራዊ ምክክሩ ህዝብ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ለማስቻል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አሳሰበ። ኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቋቁሞና 11…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ሕዝብ ሀብት የሆነውና በቀድሞ ስሙ ጥረት ዘላቂ የበጎ አድራጎት ተቋም የስም እና የአርማ ለውጥ አደረገ Feven Bishaw Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ሀብት የሆነውና ቀድሞ ጥረት ይባል የነበረው የዘላቂ በጎ አድራጎት ተቋም ስሙ “ንጋት” በሚል አዲስ ስያሜ ተተክቷል። በቀድሞ ስሙ ጥረት በመባል ለ26 ዓመታት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን ሲያከናውን የነበረው ተቋሙ አዲስ አርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸዶች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ መብራት ኃይል አካባቢ በሚገኝ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በሰባት የመስሪያ ሼዶች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በሰላም ግንባታ ላይ ለሚያከናውነው ተግባር ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገለት ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስተርሊንግ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሰላም ግንባታና ግጭት አፈታት ዙሪያ ለሚያከናውነው ተግባር የሚውል ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር ለጤና ባለሙያዎች የሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዘጠኝ ሙያዎች በዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች የሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስቴሩ ውጤቱን ይፋ ያደረገው የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ 384 አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ ተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 የፓርቲው አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍጆታ ለመሸፈን የሚያግዝ የፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን የድንጋይ ከሰል ፍጆታ በሀገር ውስጥ ምርት ለመሸፈን የሚያግዝ የፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ታርጫ ዙሪያ ወረዳ ሊገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ44ኛው የካራማራ የድል በዓል የእንኳን አደረሰን መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባቶቻችን ጥቃቅን ልዩነታቸውን እና የግል ህመማቸውን ወደ ጎን ትተው ሀገራችን ነጻነቷ እና ሉዓላዊነቷ ተከብሮ እንድትቆም በአንድነት ታሪክ ሰርተዋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ “አንዳንዶቻችን ዳግም እነሱ የሰሩትን…