የአካባቢን ሥነ-ምኅዳር መሠረት ያደረጉ የሰብል ዓይነቶችን በስፋት ማምረት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢን ሥነ-ምኅዳር መሠረት ያደረጉ የሰብል ዓይነቶችን በስፋትና በጥራት እንዲመረቱ ማስቻል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ከውጭ የሚገባ ምርትን ለመተካት እና ገቢን ለማሣደግ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡…