ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ሥልጠና ዛሬ መጠናቀቁን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አስታወቀ።
ጽህፈት ቤቱ እንደገለጸው÷ ሥልጠናው ከፍተኛ አመራሩ የተጣለበትን ሃላፊነት በብቃት…
ከዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ ኢትዮጵያ ምን አተረፈች?
https://www.youtube.com/watch?v=V8FLrUtL8jo
በሙርሌ ታጣቂዎች የታገቱ ህጻናትን ለማስመለስ የፌደራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ ሃይል ጋር በመሆን በጋራ እየሰራ ይገኛል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ ኡኩቡ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ሰሞኑን ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የታገቱ ህጻናትን ለማስመለስ የፌደራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ ሃይል ጋር…
በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የታየው መተባበር በሌሎችም ዘርፎች ሊደገም ይገባል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ያሳዩትን መተባበርና አንድነት በልማት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ሊደግሙት ይገባል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ።
ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሠላም እና ደህንነት ለማስጠበቅም ያሳየው ተሞክሮ ልምድ…
የዓለም ጤና ድርጅት የመጀመሪያውን 10 ሜትሪክ ቶን የመድሐኒት እና የሕክምና ቁሳቁሶች አቅርቦት መቀሌ አደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ከ33 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የመድሐኒት እና የሕክምና ቁሳቁሶች አቅርቦት ውስጥ የመጀመሪያውን 10 ሜትሪክ ቶን ወደ ትግራይ ማድረሱን ገለጸ፡፡
አቅርቦቱ በተባበሩት መንግስታቱ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ጫኝ አውሮፕላን የሁለት ጊዜ…
በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን ፖሊስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ…
በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ 3ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ዲቻ መከላከያን በማሸነፍ 3ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡
በ12ኛው የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወላይታ ዲቻ መከላከያን 1 ለ 0 በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን…
ቢሮው ከተለያዩ የገቢ አርስቶች ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ የገቢ አርስቶች ከ11 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ ገቢዎች ቢሮ የግብር ትምህርትና የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አጉማስ ጫኔ ለኢዜአ እንደገለጹት…
የስፖርት አበረታች ቅመሞችን የሚመለከቱ ጉዳዮች በሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ ሊካተቱ ነው
አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም 'ዶፒንግ' የሚመለከቱ ጉዳዮች በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካትተው ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመላከተ፡፡
የኢትዮጵያ የፀረ- አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር አቶ መኮነንን ይደርሳል…