የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎችን አባላትና ሰብሳቢዎች ምርጫ አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱን ቋሚ ኮሚቴዎች አባላትን እና ሰብሳቢዎችን ምርጫ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምርጫውን ያጸደቀው፥ በቀረቡለት የ7 ቋሚ ኮሚቴዎች አባላት እና ሰብሳቢዎች ዝርዝር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Alemayehu Geremew Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤቱ አባላት በስድስት ወራት…
Uncategorized ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ወደ ውጭ ከተላኩ የግብርና ምርቶች ከ215 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Meseret Demissu Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል በኩል ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ የግብርና ምርቶች ከ215 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የድሬዳዋ ወጪ ንግድ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻሻለ የምጥን መኖ አዘገጃጀት በአርሶ አደሩ ጓሮ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት መኖን ንጥረ ነገር ይዘት ለማሻሻል እያደረገ ባለው ጥረት የምጥን መኖ አዘገጃጀት በአርሶ አደሩ ጓሮ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገለጸ። የምጥን መኖ አዘገጃጀትን በተመለከተ ከ30 ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን ፖሊስ ገለጸ Meseret Demissu Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ9 ሺህ በላይ ጥይት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ፖሊስ ጋር ባደረጉት ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የከፋ የድርቅ ጉዳት ለታየባቸው 15 ወረዳዎች ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገ ነው Meseret Awoke Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የከፋ የድርቅ ጉዳት ለታየባቸው 15 ወረዳዎች ከ 255 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት እንደ ክልል በተከሰተው የድርቅ ምክንያት የከፋ ሁነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ Meseret Demissu Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ባሮ ቀበሌ ለሚያስገነባው የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኪሚቴ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ለስራ ዕድል ፈጠራው ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት አስገነዘበ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህፃናት አድን ድርጅት በዋግ ኽምራ በጦርነት ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አበረከተ Meseret Awoke Feb 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት አድን ድርጅት በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ዞን አሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት ድጋፍ የሚውል የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን አበረከተ። የሽብር ቡድኑ በክልሉ ወረራ በፈፀመባቸው…