የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተሰጠውን የሰላም እድል ካልተጠቀመ ሰራዊቱ በማንኛውም ጊዜ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ ነው – ብርጋዴር ጀነራል ቡልቲ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሰጠውን የሰላም ጥሪ እየጣሰ የሚገኘው ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ከድርጊቱ ተቆጥቦ ወደ ሰላማዊ መንገድ ካልመጣ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ ወታደሩ ዝግጁ መሆኑን የመከላከያ የውጪ ግንኙነት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ቡልቲ ታደሰ ገልጸዋል።…