የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በአግባቡ በመቆጣጠር…