ዓለምአቀፋዊ ዜና ኩዌት ወደ ኢራቅ የምታደርገውን በረራ ማቋረጧን አስታወቀች Alemayehu Geremew Jan 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስተያ የባግዳዱን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዒላማ ያደረገ የሮኬት ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ኩዌት ወደ መዳረሻው የሚደረግ በረራ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ የኩዌት አየር መንገድ ውሳኔው የተላለፈው በኢራቅ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ለመንገደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለማህበረሰቡ ስልጠና ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Jan 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ለአካባቢው ነዋሪዎች ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ÷ በአሁኑ ወቅት የማህበረሰብ ስነ ልቦና ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄን አስጀመሩ Mekoya Hailemariam Jan 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክ/ከተማ በመገኘት ከተማ አቀፍ የፅዳት ንቅናቄውን አስጀመሩ፡፡ እንደሚታወቀው ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 35ኛውን የአፍሪካ ጉባኤ መሰረት በማድረግ የፅዳት ዘመቻ በመላው ከተማይቱ እንደሚካሄድ ጥሪ ማስተላለፋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎበኙ Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎትን ከድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች ጋር ጎብኝተዋል፡፡ ለረጅም ዓመታት የሰው ሰራሽ አካልና ድጋፍ በመስራት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው የኢትዮጵያ የአካል ድጋፍ አገልግሎት…
የዜና ቪዲዮዎች አይበገሬዎቹ የአፋር የጸጥታ አካላት Amare Asrat Jan 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=EH31PHhK7v4
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ተሳትፎ በዱባይ 2020 ዓለም አቀፍ ኤክስፖ Amare Asrat Jan 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=WWyCFc--M6E
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ጋምቢያን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ ካሜሩን ጋምቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች፡፡ …
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች Amare Asrat Jan 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=BlRwYRwaEpc
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አቡዳቢ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል Amare Asrat Jan 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=qqDlDiw33Kc
የሀገር ውስጥ ዜና ከጉባኤው አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንጠብቃለን-ምሁራን Melaku Gedif Jan 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የህብረቱ ጉባኤ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ ለመፍታት የጀመረችውን ትግል የሚያጠናክር ውሳኔ እንደሚያሳልፍ እንጠብቃለን ሲሉ ምሁራን አመለከቱ። በተለያዩ አካባቢዎች በ2ኛ ደረጀና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በታሪክ መምህርና…