ቻይና በኢትዮጵያ የኦክስጅን ህክምናን ለማሻሻል የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የኦክስጅን ህክምና አቅርቦት ጥረት ለማሻሻል የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ በሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች ላይ የተፈጠረውን…