የሀገር ውስጥ ዜና ወራሪው ትህነግ በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት አድርሷል ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪውና ተስፋፊው የትህነግ የጥፋት ሃይል በአማራ ክልል 61 ፍርድ ቤቶች ላይ ውድመት ማድረሱን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል። የፍርድ ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንደገለጹት አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የብሉናይል ግዛት ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በአሶሳ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው በኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የዜና ቪዲዮዎች ከመሬት አልፎ ህዋ ላይ የደረሰው የቻይና እና አሜሪካ ፍጥጫ Amare Asrat Dec 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=K9-GKW2zScc
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀመሩ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት ጀምረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት አራት ቀናት የሚቆየው ውይይት ፥ የተገኙትን ሁለንተናዊ ድሎች ጠብቆ የማስፋትና ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ማሸጋገር ላይ ያተኮረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲሱ አመት ጉዟቸው አፍሪካን ይጎበኛሉ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ጉዟቸው አፍሪካን እንደሚጎበኙ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ከፈረንጆቹ ጥር 4 እስከ 7 በኤርትራ፣ ኬንያ እና ኮሞሮስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ኢትዮጵያዊነት ያመጣው ስሜት ነው – ዶክተር ከይረዲን Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና ተቋማት የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያደርጉት ድጋፍ ቁስ ለመስጠት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነት ስሜት ያመጣው አንድነት ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንትሮፖሎጂስትና የብዝሀነት ተመራማሪ ዶክተር ከይረዲን ተዘራ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ እንዲሁም ለሌሎች አስፈላጊ…
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓመቱ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ውስጥ ተካተተች ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሔት በፈረንጆቹ 2021 ተፅዕኖ ፈጣሪ ነበሩ ካላቸው 100 አፍሪካውያን ዝርዝር ውስጥ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ተካተተች፡፡ በስፖርቱ ዘርፍ ከተመረጡ ተፅጽኖ ፈጣሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ለተሰንበት ግደይ ቀዳሚ…
ስፓርት የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አከናወነ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባከናወነው 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ አጀንዳዎች ቀርበው ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጉባዔውን የመሩት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ፍትህ ወልደ ሰንበት (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዞን አምስት እጅ ኳስ ሻምፒዮና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ ጀመረ Feven Bishaw Dec 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ዋይ ቢ ኤም የተሰኘው የአቮካዶ ዘይት ፋብሪካው በ104 ሚሊየን ብር በይርጋለም ግብርና ማቀነባበርያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የተቋቋመና የአቮካዶ ዘይት በማምረት ወደ ውጭ የሚልክ…