Fana: At a Speed of Life!

ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሦስት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች 5 ሺህ 610 የክላሽ ጥይት ከባሕርዳር ከተማ ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሦቱት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች፥  መነሻውን ከአማራ ክልል ባህርዳር ልዩ ዞን…

ዳያስፖራዎች ለአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወደ ሃገር ቤት” ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በጥሬ ገንዘብ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ እና የዓይነት ድጋፍ ማድረጋቸውን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ዳያስፖራዎች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። የሁለቱ ሀገራት ሚኒስትሮች ሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበት ጉዳይ እና በኢትዮጵያ ወቅታዊ…

በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ ለመስጠት የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ ኃይል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሃት ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ ለመስጠት ብሔራዊ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ። የጦርነት አስከፊ ገጽታ ከሚበረታባቸው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረውን የዱባይ በረራ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ቀጥታ ወደ አገሯ የሚደረጉ በረራዎችን…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን የምናስተናግደው የኮቪድ¬-19 መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድርግ ይሆናል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የምናስተናግደው ለኮቪድጥ- 19 የወጡ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሠ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ…

በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ከትናንት ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። የልዑካን ቡድኑ በሳዑዲ ቆይታው በሁለቱ አገራት የጋራ ጉዳዮች እና በዜጎች አያያዝ እንዲሁም በእስር ቤት ያሉ…

ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በአማራ ክልል  የ6 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በአሜሪካው ተራድኦ ድርጅት እገዛ በአማራ ክልል ለአምስት ዓመታት የሚቆይ የ6 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች ከፈፃሚ አካላት ጋር ተፈራረመ። ድርጅቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በነበረው ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች…

35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ  በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014(ኤፍ ቢሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የህብረቱ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ በሰላም_እንዲጠናቀቅ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስምሪት መግባቱን ገልጿል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ…

የአምባሳደሮች ሹመት ሙያዊ ብቃት እና ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ትናንት ለአምባሳደሮች የተሰጠው ሹመት የግለሰሰቦቹ ሙያዊ ብቃትና ክህሎት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ለጋዜጠኞች…