የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ Alemayehu Geremew Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ ከ800 ኪሎ ግራም በላይ የሆነ እና ግምቱ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚልቅ አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ፡፡ በማቃጠል እንዲወገድ የተደረገው አደንዛዥ ዕፅ በተለያዩ ጊዜያት በቁጥጥር ስር የዋለ እንደሆነም ነው የወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ 87 ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ማምረት መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው…
የዜና ቪዲዮዎች የፌደራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ Amare Asrat Jan 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=G2Vk1i0WChM
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ 40 ሚሊየን ዜጎችን የጤና መድን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል-የጤና መድን አገልግሎት Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 40 ሚሊየን ዜጎችን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ከ52 ሚሊየን የሚልቁ ዜጎችን የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ህገወጥ ተግባር ፈጽመዋል የተባሉ ከ29 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ህገወጥ ተግባር ፈጽመዋል የተባሉ ከ29 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ÷ የንግድ ስራዓቱን ለማዘመንና የሸማቾችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት እውቅና አግኝተው ወደ ስራ ገቡ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት ያግዛሉ የተባሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ማህበራት እውቅና አግኝተው ወደ ስራ ገቡ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እገዛ የተቋቋሙት ማህበራቱ÷ የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ትግራይ የሚገባውን የሰብዓዊ ድጋፍ ህወሓት ሙሉ በሙሉ አግዷል – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Alemayehu Geremew Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በቅርብ ጊዜ በአፋር ክልል በከፈተው ጥቃት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሙሉ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን አሰቃቂ ጥቃት የፈጸመባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ ነው Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። በዞኑ 40 ሺህ ተፈናቃዮች አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጠረው ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለግል ጥቅም አውለዋል በተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመገልገል በጉምሩክ ኮሚሽን የተወረሰ ንብረትን በማውጣት ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡ እንደ ዐቃቤ ህግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ መንግስት ለአማራ ክልል ያደረገው ድጋፍ 5 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና 2…