Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት ከ3 ሺህ በላይ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች ላይ ዘረፋና ውድመት አድርሷል

ያሉት አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው የህወሓት ቡድን 3 ሺህ 228 የኅብረት ሥራ ማኅበራትንና ዩኒየኖችን መዝረፉንና ማውደሙን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ ኮሚሽን አስታወቀ። በድኑ በህዝብ ሐብትና ንብረት ላይ ያደረሰው ዘረፋና ውድመት…

በአፋር ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ ህዝብ  የሚጠቀምባቸው  የጤና ተቋማት ወድመዋል- የክልሉ ጤና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአፋር ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ይጠቀምባቸው የነበሩ የጤና ተቋማት መውደማቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። የአሸባሪው ቡድን በአፋር ክልል አካሂዶት በነበረው ወረራ 14 ወረዳዎችን ያካለለ  ጥቃትና ጉዳት አድርሷል። በዚህም…

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት ነው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።  …

በባቢሌ ከተማ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የኮትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የኮትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጹ፡፡ በኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን አስተባባሪ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጐሹ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በማእድን ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሃይል በመፍጠር ዙሪያ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው  

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ሃይል በመፍጠር ዙሪያ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እና በኢንደስትሪው ትስስር ዙሪያ የማእድን ሚኒስቴር ያዘጋጀው ምክክር ተጀምሯል። የዘርፉ ምሁራን እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች የተገኙበትን ይህንኑ ምክክር…

የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግስታት የህግ አስፈጻሚዎች የግንኙነት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። መድረኩ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከረ ይገኛል ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና ምክትል ጠቅላይ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ተቋማዊ ነፃነት እንዲሳካ ለማገዝ የተደራጀው ግብረ ሃይል ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነፃ እና እራሱን የቻለ ሆኖ እንዲንቀሳቀስ ለማድረግ የተደራጀው ግብረ ሀይል ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ። የትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሥራ አመራር ቦርድ  ጋር የግብረ ሃይሉን የሥራ ማስጀመሪያና ትውውቅ መድረክ…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር አባላ እየፈፀመ ያለውን ጥቃት እንዲያቆም የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር አባላ በኩል እየፈፀመ ያለውን ጥቃት እንዲያቆም በብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ አሳሰቡ፡፡ ረዳት ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ በአባላ በኩል ህወሓት የከፈተው ጥቃት ወደ ትግራይ ክልል…