የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ለመከላከያ ሰራዊት ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመከላከያ ሰራዊትን ለመደገፍና ለማበረታታት ከኢትዮጵያ ወጣቶች ያሰባሰበውን 10 ሚሊየን ብር በመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት አስረክቧል።
ድጋፉን የተረከቡት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻልና ብርሀኑ…