Fana: At a Speed of Life!

በየደረጃው ያሉ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝብ ጥያቄን አድምጠው የሚፈቱበት ቀናት እንዲሆኑ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው ያሉ አመራሮች በሣምንት ለሦስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝቡን ጥያቄ እንዲያዳምጡ እና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ…

የትምህርት ሚኒስቴር የስዊዲን መንግስት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን በመገንባቱ ሂደት እገዛ እንዲያደርግ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የስዊዲን መንግስት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን በመገንባቱ ሂደት እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡   ሚንስትሩ በኢትዮጵያ የስዊዲን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ጋር በወደሙ ትምህርት ቤቶች…

የደቡብ ክልል የባህል ስፖርት ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል 19ኛው የባህል ስፖርት ውድድርና 15ኛው የባህል ስፖርት ፌስቲቫል የመክፈቻ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የስፖርቱ ማህበረሰብ…

አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሳሰበ።   የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።  …

ቻይና ኤል-ኤስ ኤ አር የተሰኘ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ለመሬት ምርምር አገልግሎት የሚውል ኤል-ኤስ ኤ አር የተሰኘ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታውቃለች። ሳተላይቱ ዛሬ ከቀኑ 7፡44 ላይ በሰሜን ምዕራብ ቻይና ከሚገኘው የጂዩኳን ሳተላይት ማዕከል ነው ወደ ጠፈር የተላከው፡፡ ይህ በአገሪቱ…

በኢትዮጵያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ወረርሽኝ እንዳይቀሰቀስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ወረርሽኝ እንዳይቀሰቀስ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። ድርቁ ባስከተለው የምግብ እና የውሃ እጥረት እንዲሁም በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ወረርሽኝ የመከሰት እድሉ ሰፊ ነው ተብሏል ።…

ከተማ አስተዳደሩ በጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉጂ ዞን በድርቁ ጉዳት ለደረባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች…