የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራልና ክልሎች ኢንቨስትመንት ተቋማት የ2014 የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በጅግጅጋ ተጀመረ፡፡
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን…