Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ፖሊስ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ከ9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ከ9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። "በጀግንነት እንጠብቃለን ህዝባዊ ወገንተኝነታችንን…

ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የምግብና መድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል ገብቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 48 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ እና 128 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የመድሃኒት አቅርቦት ወደ ትግራይ ክልል መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል የሕክምና ግብዓት…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ወደ በረራ ለመመለስ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብራሪዎች እና ሌሎች የአየርመንገዱ ሰራተኞች የቦዪንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ወደ በረራ ለመመለስ እና ለደንበኞች አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦዪንግ 737…

አሸባሪው ህወሓት በድጋሚ በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የአፋር ክልል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ውስጥ ገብቶ የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ አሁንም በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የክልሉ መንግስት አስታቋል፡፡   የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ የሸብር ቡድኑ…

ከአምራች ዘርፉ ከ238 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከአምራች ዘርፉ ከ238 ነጥብ 2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ከአምራች ዘርፉ 265 ነጥብ 4 ሚሊየን…

በምስራቅ ወለጋ በሸኔ የታገቱ 6 ግለሰቦችን ለማስለቀቅ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ አምስት ተማሪዎችንና አንድ በንግድ ስራ የሚተዳደር ግለሰብን ጨምሮ በድምሩ ስድስት ሰዎችን በኦሮሚያ ክልል ማገቱን የፌደራል የደኅንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡   ታጋቾቹ…

መንግስት ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ገለፁ። በተያዘው ዓመት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የአገሪቷ አርብቶ አደርና ቆላማ…

የኦሮሚያ የማዕድን ኤግዚቢሽን እና ፎረም በአዳማ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ የማዕድን ኤግዚቢሽን እና ፎረም በአዳማ ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን እና ፎረሙን የክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጋራ ከፍተውታል። የኢፌዴሪ የማዕድን…

ከዱባዩ ሎጂስቲክስ አገልግሎት አቅራቢ “ዲፒ ወርልድ” ጋር በአጋርነት ለመሥራት ተስማምተናል – ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፥ ከ “ዲፒ ወርልድ” ሊቀ-መንበርና ሥራ አስፈጻሚ ሱልጣን አህመድ ቢን ሱላዬም ጋር በዱባይ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ጥር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሕዝባዊ ኮንፍረንስ…