Fana: At a Speed of Life!

የአየር ንብረት ለውጥ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2021 የዓለም አየርንብረት ለውጥ ያስከተለው አደጋ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ይፋ አደረገ፡፡ በፈረንጆች 2021 የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተላቸው አስር አስከፊ…

በአሸባሪው ህወሓት የወደመው የአለውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል የጥፋት ተግባር ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከ8 እስከ 10 ቀናት ውስጥ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡…

በሶማሌ ክልል የትምህርት ጥራት ተደራሽነትና ፍትሓዊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የትምህርት ጥራት ተደራሽነትና ፍትሓዊነት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡   በክልሉ ትምህርት ቢሮ በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ከግል የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች…

በ በመዲናዋ በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ 88 አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጀማል አላዬ በሰጡት…

በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ አደረጃጀቶች በጋራ ሊሠሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን መፍታት ያስችል ዘንድ የጎፋ ዞን፣ የደቡብ ኦሞ ዞን እና የባስኬቶ ልዩ ወረዳ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ማህበረሰቡ ለጋራ ሠላም በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተባባሰ ላለው የኑሮ ውድነት ዘላቂ መፍትሄ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክንያታዊ ባልሆነ የዋጋ ጭማሪ እና ምርት በመደበቅ እየተባባሰ ያለውን የኑሮ ውድነት በዘላቂነት ለመፍታት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የክልሉ ንግድና…

አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በደሴና ኮምቦልቻ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም…