Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት የተሰጣቸውን አቅጣጫ እና ተልዕኮ አፈፃፀም ገመገሙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት ተሰጠው የነበሩ አቅጣጫዎች እና ተልዕኮዎችን አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ገምግመዋል፡፡   መድረኩ ከሳምንት በፊት በሰመራ ከተማ በተካሄደው የከፍተኛ አመራርና መካከለኛ አመራር መድረክ ላይ የተቀመጡ…

በ”አንድ ብር ለሠብዓዊነት” 120 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በመዘዋወር ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 120 ሚሊየን ብር ማሰባሰብን ዓላማ ያደረገ “አንድ ብር ለሠብዓዊነት” የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ተጀምሯል። መርሃግብሩ ስለ ፍቅር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ አደጋ…

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ዳያስፖራዎች እና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጥምቀት በዓልን በጎንደር እንዲያከብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና…

የብሄራዊ ኮሚቴው “በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት” የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ኮሚቴው "በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት" የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አድርጓል፡፡ የብሄራዊ ኮሚቴው የኦፕሬሽናል ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንግዶችን…

አገሪቱ ያሉባትን ትላልቅ ተግዳሮቶች ለመፍታት አካታች አገራዊ ምክክር በጣም አስፈላጊ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገሪቱ ያሉባትን ትላልቅ ተግዳሮቶች ለመፍታት አካታች አገራዊ ምክክር በጣም አስፈላጊ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ።   አቶ አደም አካታች አገራዊ ምክክርን አስፈላጊ የሚያደርጉ በርካታ…

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር ትልቅ እድልና አማራጭ ገበያ መሆኑ መታወቅ አለበት-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናዊ ትስስርን ማጠናከር ትልቅ እድልና አማራጭ ገበያ እንደሆነ መታወቅ አለበት ሲሉ የ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ፡፡   የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የንግድና ቀጠናዊ ትስስር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ ነው   አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ሊመልስ እና አገልግሎት ሊያስጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡…