የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተጎዱ አርብቶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ስራ በእቅድ ተይዞ ሊሰራ ይገባል ተባለ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ አርብቶ አደሮችን መልሶ የማቋቋም ስራ በእቅድ ተይዞ ሊሰራ እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው፥ በአፋር ክልል በጭፍራ ወረዳ ግመሎች፣ ፍየሎች፣ የእንስሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእብናት ወደ ሰቆጣ ይጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ እስካሁን የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከእብናት ወደ ሰቆጣ ይጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአማራ ክልል ትራፊክ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ አደጋው የደረሰው ከአምደወርቅ ወጣ ብሎ አቦ መገጠንያ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ አርብቶ አደሮች መንግስትና ህዝቡ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲያደርጉላችው ጠየቁ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ ከእንስሳት በተጨማሪ በሰው ህይወት ላይ አደጋ እንደደቀነ የአካባቢው አርብቶ አደሮች ገለጹ። የተደረገላቸው ድጋፍ ከችግሩ ስፋት አኳያ በቂ ባለመሆኑ መንግስትና ህዝቡ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲያደርጉላችውም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ልዩ ልዩ የ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የልዩ ልዩ ካፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከፕሮጀክት ባለቤት መስሪያ ቤቶች ጋር በጋራ በመሆን በግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች የመገናኛ ብዙሀንና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ Mekoya Hailemariam Jan 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” ወቅት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ዘማች የመገናኛ ብዙሀንና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ዛሬ እውቅና ተሰጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ባለሙያዎቹ ያበረከቱትን አስተዋጽዖ አስመልክቶ ለማመስገን በተዘጋጀው ስነ-ስርዓት…
የዜና ቪዲዮዎች ለዘማች የሚዲያና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የመስጋና እና ዕውቅና መርሐ-ግብር ላይ ጠ/ሚ ዐቢይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Jan 23, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=lTFOnA6askw
የዜና ቪዲዮዎች 21ኛው ታላቁ ሩጫ ላይ ተሳትፈዋል? ፎቶዎን ይፈልጉ Amare Asrat Jan 23, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=3Z1oafWI-2o
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ ተሸነፈ Meseret Awoke Jan 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ ዛንዚባር ላይ በተደረገው ይህ ጨዋታ የታንዛኒያን የማሸነፊያ ጎል ክሪሲያ ጆንባራ በ64ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥራለች፡፡ መረጃዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ስፓርት በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ተጀመረ Meseret Awoke Jan 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ራስ ሐይሉ ጅምናዚየም ዛሬ ተጀምሯል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ስፖርት…