የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን ሽልማት ተቀበለ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ትልቁ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነውን በሎጂስቲክስ ዘርፍ የላቀ የሰርተፍኬት ሽልማትን ከዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ተቀበለ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰራዊቱ የሚደረገው ድጋፍ የተሰጠንን ግዳጅ በጀግንነት እንድንወጣ መነሳሳትን ይፈጥራል – ሜ/ጄ ይልማ መርዳሳ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋና አዛዡ ይህን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አብሮ አደግ ጓደኛማቾች ያሰባሰቡትን ግምቱ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የእርድ ሰንጋዎችንና የታሸገ ውሃ ድጋፍ በአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በተረከቡበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2 ቢሊየን ብር እየተገነባ ያለው የድሬዳዋ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ግንባታ 95 በመቶ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ግንባታ 95 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርትና ሎጂስቲክስ ድርጅት አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቱ ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን በመጪው…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ ያህል ሰዎች በነጻ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው ተመልሰዋል- ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚ/ር ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ በላምበረት መናኸሪያ እየተሰጠ ያለውን ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ዛሬ ሌሊት ላምበረት መናኸሪያ በመገኘት እየተሰጠ ያለውን የነፃ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠ/ሚ ዐቢይ መሪነት የተገኘው ድል የጠላቶቻችንን ህልም ያመከነና ቅስም የሰበረ ነው – የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በጥምር ኃይሉ የተገኘው ድል የጠላትን ህልም ያመከነና ቅስም የሰበረ መሆኑን የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ ዘመቻ ለሕብረ ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት ለህብረ ብሔራዊነት መጠንከር ሊሰሩ ይገባል- የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ዮሐንስ ደርበው Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ ገለፁ። ምክር ቤቱ በተሻሻለው የአሠራርና የአባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በበይነ መረብ የሚካሄደውን በትምህርት የወደፊት ጉዞ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ውይይት አስጀመሩ Alemayehu Geremew Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሊቀ መንበርነት የሚመሩትን ዓለም አቀፍ ኮሚሽን ወክለው በዱባይ አዘጋጅነት በሚካሄደው ትምህርት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ላይ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርታቸውም የፊታችንን በጋራ እንሠራለን የሚል ይዘት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ”1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ዳያስፖራዎች ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉባቸው የተለያዩ መርሃ ግብሮች ተዘጋጅተዋል Feven Bishaw Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ"1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት" ዘመቻ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሲመጡ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉባቸው የተለያዩ መርሃግብሮች መዘጋጀታቸው ተገለፀ፡፡ ከታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጉዞ ጥሪ ጋር በተያያዘ ሚሲዮኖች…
ቢዝነስ በገና ኤግዚብሽንና ባዛር ለዲያስፖራው ጥራቱን የጠበቀ ምርት ይቀርባል Feven Bishaw Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ በተመረጡ በከተማና በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ2014 የገና ኤግዚብሽንና ባዛር ከሌላው ጊዜ በተለየ ጥራት እንደሚካሄድ የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገልጿል፡፡ የገና ኤግዚብሽንና ባዛሩም ከታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ህይወቱን ለሀገሩ የሰጠና ወራሪ ቡድኑን የመከተ ህዝብ የወደሙ ንብረቶችን ለማቋቋም አይሳነውም- የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች Feven Bishaw Dec 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህይወቱን፣ አካሉን ለሀገሩ የሰጠ እና ወራሪ ቡድኑን የመከተ ህዝብ የወደሙ ንብረቶችን ለማቋቋም አይሳነውም ሲሉ የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የውሃና የጤና ተቋማትን፣ የህብረት ስራ ማህበራት…